የግላዊ ሁኔታ መመሪያ

ምን አይነት መረጃ እንደምንሰበስብ እና ለምን እንደምንሰበስብ፣ እንዴት እንደምንጠቀምበት እና እንዴት እንደምንገመግመውና እንደምናዘምነው ያብራራል።

የግላዊነት መመሪያችንን ያንብቡ

የአገልግሎት ስምምነት

አገልግሎታችንን ሲጠቀሙ የሚስማሙባቸው ደንቦችን ያብራራል።

የአገልግሎት ውላችንን ያንብቡ

ስለግላዊነት እና ደህንነት ተጨማሪ ይወቁ

ግላዊነትዎን ለመጠበቅ፣ ደህንነትዎን ለማሻሻል እና ምርጫን እና ቁጥጥርን ለእርስዎ ለመስጠት ለመጠቀም ቀላል የሆኑ መሣሪያዎችን ለመገንባት ቆርጠናል።

የእርስዎን ግላዊነት እና ደህንነት ለመጠበቅ ቁርጠኛ አቋም አለን።

የእኛን አገልግሎቶች በሚጠቀሙበት ጊዜ የእርስዎን መረጃ በተመለከተ በእኛ ላይ እምነት ይጥላሉ። የእርስዎን የግል መረጃ እንዴት ግላዊነቱ እና ደህንነቱ እንደተጠበቀ እንደምናቆይ — እና እርስዎ እንዲቆጣጠሩት እንደምናደርግዎት የበለጠ ይረዱ

የጉግል ደህንነት ማዕከል

የድረገፁን ደህንነት መጠበቅ የሁላችንም የጋራ ኃላፊነት ነው፡፡ በ ኦንላይን የራስዎንና የቤተሰብዎን ደህንነት እንዴት እንደሚጠብቁ ይማሩ፡፡

ማንነት በማያሳውቅ ሁኔታ

የሚከፍቷቸው ገጾች እና የሚያወርዷቸው ፋይሎች በChrome የአሰሳ ወይም የውርድ ታሪክ ውስጥ እንዳይመዘገቡ እንዴት በGoogle Chrome ውስጥ ማንነት በማያሳውቅ ሁነታ ላይ ማሰስ እንደሚችሉ ይወቁ። እንዴት ማንነት የማያሳውቅ ሁነታን መድረስ እንደሚችሉ ይወቁ

የእኔ መለያ

የGoogle ምርት ግላዊነት መመሪያ

Gmail፣ ፍለጋን፣ YouTubeን እና ሌሎች የGoogle ምርቶችን ሲጠቀሙ የግል መረጃዎን እና የአጠቃቀም ታሪክዎን የመቆጣጠር እና የመጠበቅ ኃይል አለዎት። የGoogle ምርት ግላዊነት መመሪያ ወደ Google ምርቶች እንዲገነቡ የተደረጉ አንዳንድ የግላዊነት ባህሪዎችን እንዴት ማቀናበር እንደሚቻል ላይ መረጃ እንዲያገኙ ሊያግዘዎት ይችላል።