የእርስዎን ንግድ ማሳደግ ይፈልጋሉ? ልናግዝዎ እንችላለን።

የንግድ መፍትሔዎች

መስመር ላይ ለመሆንና የእርስዎን ንግድ ለማሳደግ መሠረታዊ ምርቶችን ያግኙ።

ተጨማሪ ለመረዳት

Google ማስታወቂያዎች

ስለማስታወቂያ እና እንዴት ከእርስዎ ጣቢያ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ይረዱ።

ተጨማሪ ለመረዳት

Google Apps ለንግድ

የመስመር ላይ ኢሜይል፣ የቀን መቁጠሪያ እና ሰነዶች ከየትኛውም ቦታ ሆነው ከማንኛውም ሰው ጋር እንዲሰሩ ያስችልዎታል።

ተጨማሪ ለመረዳት

Google+ ለንግድ

የGoogle+ ገጾች ለእርስዎ ንግድ የመስመር ላይ መነሻ ይሰጡታል።

ተጨማሪ ለመረዳት

መስመር ላይ ማስታወቂያ ይስሩ

ለአስተዋዋቂዎች

እነዚያ የሚፈልጓቸው ደንበኛዎች እርስዎን እየፈለጉ ናቸው—በGoogle ላይ። ማስታወቂያዎችዎን በGoogle እና የማስታወቂያ አውታረ መረባችን ላይ ያሳዩዋቸው፣ እና ሰዎች ማስታወቂያዎችዎን ጠቅ ሲያደርጉ ብቻ ይክፈሉ።

ተዛማጅ ምርቶች

ለአታሚዎች

በእርስዎ ድር ጣቢያ ላይ ከአለው ይዘት ጋር የሚዛመዱ ማስታወቂያዎችን በማሳየት ገንዘብ ያግኙ።

ለወኪሎች

የእርስዎ ደንበኝዎች ከGoogle ምርጡን እንዲያገኙ ለማገዝ ተዓምር ለመፍጠር የሚያስፈልገዎት ፈጠራ እና መሣሪያዎችን ያግኙ።

ለእርስዎ የሚሆኑ መፍትሔዎች

ንግድዎን ያስተዳድሩ

Google መተግበሪያ

ከየትም ሆነው እንዲሰሩባቸው የሚያስችሉ ድር ላይ የተመሰረቱ ኢሜይል፣ የቀን መቁጠሪያ እና ሰነዶችን ያግኙ።

የመልክዓ ምድር እና ካርታዎች ድርጅት

Google መልክዓ ምድር እና ካርታዎች የሚታወቀውን Google ካርታዎች በተለይ ለንግድ ተጠቃሚዎች ከተቀየሱ ተጨማሪ ባህሪያት ጋር ያዋህዳል።

የንግድ ፍለጋ መፍትሔዎች

Google ፍለጋ በአለው ኃይል አማካኝነት ለ እርስዎ ንግድ የድርጅት እውቀት በቀላሉ ሊደርስበት እና ሊያጋራ ይችላል።

ለእርስዎ የሚሆኑ መፍትሔዎች

የCloud አገልግሎቶች

የ እርስዎን ንግድ በGoogle መተግበሪያ ፕሮግራም፣ የCloud ማከማቻ እና የትንበያ ኤ ፒ አይ አማካኝነት ይገንቡ።

Chrome

የChrome ጉልበት እና አፈጻጸም ለእርስዎ ንግድ ያምጡ።

ለእርስዎ የሚሆኑ መፍትሔዎች

የእርስዎን ንግድ መስመር ላይ ያድርጉት

Google+ ለንግድ

የGoogle+ ገጾች ለእርስዎ ንግድ የመስመር ላይ ቤት ይሰጣሉ፣ እና ከደንበኝዎችዎ ጋር ግንኙነቶችን እንዲገነቡ ያስችልዎታል።

ለእርስዎ የሚሆኑ መፍትሔዎች

ምርቶችዎን ይሽጡ

የንግድ ማዕከል

አዲስ ደንበኝዎችዎን ያግኙ፣ ምርቶችዎን መስመር ላይ ለይተው ያሳዩ፣ እና ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ የተመዝግቦ መውጫ ሂደት ይጫኑ።

ለእርስዎ የሚሆኑ መፍትሔዎች

ንግድዎን ያመቻቹ

ትንታኔ

Google ትንታኔዎች እርስዎ ድረ ገጽ ለጎብኚዎች ይበልጥ ጠቃሚ እንዲሆን እንዲያደርጉት ስለድር ጣቢያዎ እንዲያውቁ ያግዘዎታል።

የድር አስተዳዳሪ መሣሪያዎች

ወደ ድረ ገጽዎ የሚመጡ ጎብኚዎች እንዲጨምሩ የሚያግዝ የመዳሰስ፣ መረጃ ጠቋሚ መስራት እና የፍለጋ ትራፊክ ውሂብ ያግኙ።